LOADING...
የኬሚካልና ብረት ነክ ያልሆኑ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንደስትሪ ልማትን ለማፋጠን የሚረደ ፓሊሲዎችን ስትራቴጂዎችንና መርሃግብሮችን ማዘጋጀት ሲፈቀደም ተግባራዊ ማድረግ፤ የኬሚካል እና ብረት ነክ ያልሆኑ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንደስትሪ ልማትን አስፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂና የገበያ መረጃዎችን መሰብሰብ መተንተን ማ ደራጀት ለዘርፉ የመረጃ ማዕከል ማስተላለፍና እን ደ አስፈላጊነቱ ለተጠቃሚዎች ማሰራጨት፤ የኬሚካል እና ብረት ነክ ያልሆኑ የኮንስትራክሽን ግብዓት ኢንደስትሪ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት የሚያስችሉ የፕሮጀክት ፕሮፋሎችን ማዘጋጀትና ማሠራጨት፤ ወደ ዘርፉ በሚገቡ ባለሀብቶች የተጠኑ የአዋጭነት ጥናቶችን ግምገማ ማድረግ፤ በፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ክትትል ማድረግ፤ እና በአፈፃፀም ላይ ለሚከሰቱት ችግሮች መፍትሔ መስጠት፤ በንዑስ ዘርፍ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ማነቆዎች እንዱወገደ ድጋፍ መስጠትና ፕሮሞሽን ማካሄድ፤ የኬሚካል እና ብረት ነክ ያልሆኑ የኮንስትራክሽን ግብዓት ኢንደስትሪ ልማት ዘርፍ ለሚሠማሩ ባለሀብቶች በቴክኖሎጂ መረጣ፣ በድርድር፣ በግንባታ፣ በተከላና በሙከራ ምርት የምክር ድጋፍ መስጠት፤